ስለዚህ መጽሐፍ The Little Go Book (በአማርኛ) በነጻ የተዘጋጀ የጎ ፕሮግራሚንግ መተዋወቂያ መጽሐፍ ነው። ፀሐፊው ካርል ሰግዊን ነው ። የአማርኛ ትርጉሙ የተዘጋጀው በኮድ ኢትዮጵያ ነው። License The book is freely distributed under the Attribution-NonCommercial-ShareAlike 4.0 International.